ሰላም እንዴት ናችሁ የአውሮፕላን ጥገና ወይም መካኒክ መሆን እፈልጋለሁ እኔ እድሜ 18 አመት ነው የአስራ ሁለተኛ ክፍል ነኝ ወደ እዛ ለመግባት ወይም መማር ያለብኝ ነገር ካለ ብትነግሩኝ
May 02, 202112 class secrese Ethiopian Aviation applay madrege beca nw metebekebehe Tewedadarehe memaer nw
May 03, 2021ሰላም እንዴት ናችሁ የአውሮፕላን ጥገና ወይም መካኒክ መሆን እፈልጋለሁ እኔ እድሜ 18 አመት ነው የአስራ ሁለተኛ ክፍል ነኝ ወደ እዛ ለመግባት ወይም መማር ያለብኝ ነገር ካለ ብትነግሩኝ
May 02, 202112 class secrese Ethiopian Aviation applay madrege beca nw metebekebehe Tewedadarehe memaer nw
May 03, 2021Mechanical... Engineering...... Memar albeh.......keza ...bewala......vaccines.... Siwota ......tebkh ...mewedader ....kezan...ensu....1 amet ..yasetmruhna...eketruhal.,...gen....8 10 12 wuteth...arif ..mehon..alebt ..be math ena..English
May 03, 2021Sle vaccine awerah lbel. Yehone ktbat ema sayalfbsh alkerem. Wake up brow
Jan 18, 2023ለደዚህ አይነት ስራ በትምህርት ደረጃ ፊዚክስ እና ማትስ B ማንጣት አለብህ ይላል
May 03, 2021machanical or electrical engineering
May 03, 2021It'll be better if u learn mechanical engineering
May 03, 2021የአየር መንገዱ ዌብሳይት ላይ ቼክ አድርግ እና ተመዝግበህ ሰልጥን። ኢንጂነሪንግ የመቀላቀል እድል ካለህ ደሞ አንደኛ አመት ሊያልቅ አካባቢ ጊቢ በተለይ 5ኪሎ አአዮ ይለጠፋል። ልጆች ሲመዘገቡ ትሰማለህ ያኔ ተፈትነህ ትገባለህ።
Mar 18, 2023you can learn Ground technician
May 03, 2021