ሰላም የምታስቡትን ሁሉ ንገሩኝ👋 ቴሌግራም ላይ የተዋወኳት በጣም ደስ የምትል የልብ ጓደኛ አለቺኝ መቼም ላጣ ት አልፈልግም በአካል ተገናኝተን አናቅም እና ከሷ ጋር ቻት ሳረግ በብዛት ቁም ነገር ነው pማወራት አንዳንዴ ነው የምቀል ደው እና እንዳልሰለቻት እፈራለሁ ምን ላርግ 😔
May 02, 2021Bro bezin gize be chat 🤦♂are wede raseh temeles
May 03, 2021