lawyer16
#other
🔴ሰላም ሰወች ደት ናቹ በኮምቦልቻ ጎንደር በ ፕሌን ፕራይሱ ስንት ደሆነ ካወቃችሁ ፕሊስ ተባበሩኝ
May 02, 20212 engagements
🔴ሰላም ሰወች ደት ናቹ በኮምቦልቻ ጎንደር በ ፕሌን ፕራይሱ ስንት ደሆነ ካወቃችሁ ፕሊስ ተባበሩኝ
May 02, 2021ቀጥታ ከኮምቦልቻ ጎንደር በረራ የለም ከኮምቦልቻ አዲስ አበባ ትሄድና ከአዲስ አበባ ነው ወደ ጎንደር ምትሄደው ስለዚህ ከ5,000-7,000 ብር ያስፈልግካል አዲስ አበባ ማደሪን ጨምሮ
May 02, 2021አመሠግናለሁ 🙏
May 02, 2021