sewocheye esti gibi senhed mn mn yezen nw mnhedew specially le computer science filed mn materiyalochen leyaz
May 02, 2021ግቢ ስትሄድ መያዝ የማይገባህ () ❎ሱስ(የቁማር/የሲጋራ/የጫት/የአልኮል...) ❎ስርአት አልበኝነት ❎ዘረኝነት ❎ስነምግባረቢስነት ❎ስንፍናን ❌የጦር መሳሪያ ❌ስለታማ መሳሪያ ❌ድንጋይና ዱላ.... ወዘተ ናቸው ግቢ ስትሄድ መርሳት የሌለብህ() ✅አልባሳት(አንሶላ/ብርድልብስ [አንዳንዴ ፍራሽ]/ካልሲና የውስጥ ልብሶች ከቻልክ በደርዘን) ✅የንጽህና መጠበቂያ(የጥርስ ቡርሽና ሳሙና/የልብስና የገላ ሳሙና/መላጫ ምላጭ ወይም ሼቨር / ለሴቶች ፓድ ) ✅የትምህርት ማስረጃዎች በጥንቃቄ ✅የሎከር ቁልፍ(ጋን) ✅ደረቅ ምግቦች (በሶ/ቆሎ/ግሪሲኒ....) ✅ስኳር(የችገረው ያውቃል 😂ጥቅሟን) ✅ማንኪያና ሹካ (ብርቅ ነው አንዳንድ ካምፓስ) ✅ሌላው #ገንዘብ ነው እንደአቅሚቲ መረሳት የሌለበት ነገር ✅ስልክ/ካለ ላፕቶፕ ወይንም ታብሌት ✅መጽሃፍት (ዲክሽነሪ እና የመሳሰሉት) እያየን እንጨምራለን
May 02, 2021