ሰላም ጓደኞቸ አንድ ነገር ላማክራቹ ከ 9 ወር በፊት ቀለል ያለ አደጋ አጋጥሞኝ ጉንጨ አካባቢ ትንሽየ ጠባሳ አለችብኝ እናም ከPhysical ጉዳት በላይ በሳይኮ እየተጎዳሁ ነው በራስ መተማመኔ ጠፍቷል ድሮ ከሴት ጋር መጨዋወት ማሽኮርመም ለኔ ቀላል ነበር አሁን ግን ሴት ሳይ መደበቅ ጀምሬያለሁ የፍቅር ህይወቴ ተበላሽቷል በሱም ብቻ ሳይሆን ወንድ ጓደኞቸም ሲያሾፉብኝ በጣም ነው ሚሰማኝ እናም ይህን ነገር እንዴት ላሸንፍ እችላለሁ በ plastic ሰርጀሪ እንደሚጠፋና አዲስ አበባ እንደሚሠጥ ሰምቻለው ግን ለዛ ሚሆን አቅም ስለለለኝ በ ሳይኮሎጂ በራስ መተማመኔን እንዴት እንደምመልስ አግዙኝ ምክር ካላቹህ እባካቹህ
May 02, 2021ያንን ጠባሳ ያስቀመጠብክ ፈጣሪ ነው ያ ጠባሳ አንድ ቀን ህይወትክን የሚለውጥ ወይም የሚጠብቅ ይሆንልካል ምክንያቱም ፈጣሪ ሁሉንም ነገሮች የሚያደርገው ለበጎ ነው ስለዚህ ለሚያሾፏብክም ለበጎ ነው ብለህ አስረዳቸው የዛንለት አፋቸውን ይዘጋሉ። አንተም ሴቶችን ማውራት አትፍራ ያ ጠባሳ ምናልባት ውበትክን ጨምሮልክ ይሆናል በመስታውት እየው ስለዚህ ምንም አትፍራ ሰዎችንም ቅረብ
May 02, 2021