የሰይጣን ውበት ምን አይነት ነበረ ብላችሁ ታስባላቹ?
May 02, 2021ኧረ ወገን የለብ ልብ አትስጡት ቆንጆ ነበረ እያላቹ😂😂🙆♂ ግን ከመላዕክት ውብ ነበረ የዛሬን አያርገውና
May 02, 2021የሰይጣን ውበት ምን አይነት ነበረ ብላችሁ ታስባላቹ?
May 02, 2021ኧረ ወገን የለብ ልብ አትስጡት ቆንጆ ነበረ እያላቹ😂😂🙆♂ ግን ከመላዕክት ውብ ነበረ የዛሬን አያርገውና
May 02, 2021U'r wired
Oct 16, 2021Bible says that he was extremely good looking among all of other angels
May 02, 2021አፈጣጠሩ ላይ ነው መቼም እንደ ሰው አፍንጫው ያምራል ዐይኑ ምናምን ሊባልለት አይችልም ግን... ፈጣሪ ሳጥናኤልን የፈጠረበት አፈጣጠር መልካም ነበር ያም ሰይጣን ቆንጆ ነው እንዲባል አድርጎታል ግን ሸክላው ከ ሸክላ ሰሪው በምን ሊበልጥ ይችላል?... ሰ ሸክላ ሰሪውን ጥበብ?... በምንም። እና ፈጣሪው ድንቅ ስለሆነ ቆንጆ አድርጎ ፈጠረው
May 02, 2021የመላዕክት አለቃ እንደነበረ መጠን ውብ መልከመልካም እና ግርማ ሞገስ ነበረው እና ግን ከዛ በኃላ ግርማ ሞገሱን ብቻ የተወሰደበት ይመስለኛል ።
May 02, 2021መናፍስት ያምራሉ ያስጠላሉ የሚባል ውስን መልክ የላቸውም። በግርማ ሞገስ ደረጃ ግን ከሁሉም መላእክት የላቀ ነበር።
May 02, 2021ለምን ፈልገሽው ነው ግን ማለት መልሱ ምን ይጠቅምሻል🤔
May 02, 2021Setan eko sew aydelem egna ahun keweha kecheka mnamn nw yeteseranew melakoch gn kenefas ena kesat nw yeteserut meselegn endesew melk yelachewem
May 02, 2021The max of all cratures
May 02, 2021ምነው በቅርቡ ቁንጅና ውድድር አለብሽ 🤔
May 02, 2021Yaw yemelaekt aleka sleneber endemelakt ymesleghal
May 02, 2021🙆♂ኧረ በትንሳኤው ዛሬን እንኳ ተወን
May 02, 2021የመላእክትን አይነት !
May 02, 2021Yeah in Bible it says he was good looking Bekerb alayehutem..
May 02, 2021