ሰላም በህይወቴ ፍቅርን መቋቋም ይቻላል የምል ሰው ነበርኩ። እና የሆነ ጊዜ ላይ ከአምስት አመት በፊት ከአንዲት ልጅ ጋር ተዋወቅሁ የመጀመሪያ ጊዜ ሳያት የሆነ ልዩ ስሜት ተሰማኝ እስካሁን ድረስ ያለማቋረጥ ስለእሷ አስባለሁ የተሰማኝንም ስሜት ነግሬያት ነበር መልሷ ተቃራኒ ቢሆንም እኔ ግን ማሰቤንን እሷን መፈለጌን ማቆም አልቻልኩም 5 አመት በማፍቀር ብቻ ምን ትመክሩኛላችሁ? በምን መንገድ ላቁም?
May 02, 2021Go out and Meet new ppl esuan kemiyastawsuh negeroch rak
May 02, 2021