Anonymous
#education
Selam sewoch medeba mikryiregn sew agignche neber ena endet new mekeyrr michalew eski please help?
May 01, 20211 engagements
Selam sewoch medeba mikryiregn sew agignche neber ena endet new mekeyrr michalew eski please help?
May 01, 2021ግቢ መቀያየርም ሆነ መቀየር አይቻልም❗️(በልዩ ሁኔታ እስካልሆነ ድረስ...#MOSHE) ፨የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ጥር ወር ላይ ለሁሉም የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች በያሉበት የላከውን ደብዳቤ ያንብቡ👇 ጉዳዩ፦ የተማሪ ከተቋም ተቋም ዝውውር እንዳይፈፀም ስለማሳሰብ አንዳንድ ዩኒቨርሲቲዎች ተማሪዎች የሚያቀርቡትን ከተመደቡበት ዩኒቨርሲቲ ወደ ሌላ ዩኒቨርሲቲ ዝውውር ጥያቄ ተቀብለው እያስተናገዱ መሆኑ ይታወቃል፡፡ ሆኖም ግን፣ ከቀን 21/05/2013 ዓ.ም ጀምሮ ለዚህ የትምህርት ዘመን ማንኛውም የተማሪ ዝውውር በሚኒስቴር መ/ቤቱ በልዩ ሁኔታ ታይቶ ሲፈቀድ ብቻ ተቋማት ዝውውሩን እንዲፈፅሙ አሳስባለሁ፡፡ 📌በተጨማሪም MoSHE የተማሪዎችን ምደባ ይፋ ሲያደርግ በምደባው ላይ ቅሬታ የሚኖራቸው ተማሪዎች ካሉ በአካል መምጣት ሳያስፈልጋቸው https://forms.gle/Jt9L7F2EDDC62YLQ7 በዚህ ሊንክ በመግባት ቅሬታቸውን እንዲያቀርቡ ብሏል። ተማሪዎች ከላይ በተቀመጠው ቅሬታ መቀበያ ላይ ቅሬታችሁን ማሳወቅ ትችላለችሁ። @Free_Education_Ethiopia Stay Safe!
May 01, 2021