Ketay ye 12gna kfl fetena meche endehone Takalachu? Ena ahun 12gna yetefetenachu fetenaw be photo yanesachut kalachu send me.
May 01, 2021Civic
May 01, 2021Ketay ye 12gna kfl fetena meche endehone Takalachu? Ena ahun 12gna yetefetenachu fetenaw be photo yanesachut kalachu send me.
May 01, 2021Civic
May 01, 2021Maths
May 01, 2021Physics
May 01, 2021Chemistry
May 01, 2021Biology
May 01, 2021Sat
May 01, 2021👉 ከአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ ስለ 2013 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ፈተና ተፈታኞች የወጣ መረጃ ( ስለፈተናው መረጃ የሚሰጠው ትምህርት ሚኒስቴር አልያም የፈተናዎች ኤጀንሲ መሆኑን እና ባለሙያዎቹ የሰጡን መረጃ ቢሮው እየተዘጋጀበት ካለው direction አንጻር ብቻ እንደሆነ ልብ ይባል ) ➖ የ2013 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ፈተና ሰኔ አካባቢ ይሰጣል የሚል እቅድ ተይዟል። ➖ የ9ኛ ክፍል ትምህርትንም ያካትታል የሚባለው መረጃ ከእውነታው የራቀ ነው። እንዲህ የሚል መመሪያ ለየትኛውም ትምህርት ቤት እንድናሰራጭ ከትምህርት ሚኒስቴር አልታዘዝንም ፥ እኛም እንዲህ ያለ መመሪያ አላስተላለፍንም። ➖ በክለሳ ተምረውታል ተብሎ ስለሚታሰብ እና ክለሳ ስለወሰዱ የ11ኛ ክፍል እና የ12ኛ ክፍል ሙሉ ፖርሽን ይይዛል። ➖ ትምህርት ሚኒስቴር የመፈተኛ ታብሌቶች እንደሚያስገባ ስላሳወቀ በፈተናው አሰጣጥ በኩል ያሉ ሂደቶችን ከትምህርት ሚኒስቴር የሚወጡ መረጃዎችን እየጠበቅን ነው። ➖ ተፈታኝ ተማሪዎች ትኩረታቸውን እንደከዚህ ቀደም ተፈታኞች ጥናት እና ዝግጅት ላይ ማድረግ እንጂ እንዲ ተባለ እንዲያ የሚሉ የተጣረሱ መረጃዎችን መስማት ላይ ማድረግ የለባቸውም። ➖ በዚህ ዓመት የተሰጠውን የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተናን ጨምሮ ከዚህ በፊት የተሰጡ ፈተና ጥያቄዎችን ቢሰሩ እጅጉኑ ይጠቅማቸዋል። ለማስታወቂያ👉 @MOE_Promoter ♻️ለአስተያየት👇👇👇 @MOE_MEREJA_ETHIOPIA_ROBOT ◍◎ #ሼር ◎◍ 👉 @MOE_MEREJA_ETHIOPIA 👉 @MOE_MEREJA_ETHIOPIA
May 01, 2021📌GRADE 12 ENTRANCE EXAM (2011EC) ➡️SUBJECT- English📚 @➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 🍁 Join : @EthiopiaDigitalLibrary 🍁 Join : @EthiopiaDigitalLibrary ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
May 01, 2021Ezi channel wuset feleg e ayetefam
May 01, 2021Thank you very much, I appreciate the help🙏
May 01, 2021Eweyy enem ande endi adrgogn nbr😁 Milak fikir emilut nw
May 01, 2021Have you checked out Ask Anything Ethiopia yet? It's Ethiopia's first question and answer platform, where you can get answers to your biggest questions from thousands of people! You can join using the link below: https://telegram.me/ask_anything_ethiopia_bot?start=i801287286
May 01, 2021