Anonymous
#personal
ያነበብኩትን ፅሁፍ እንዴት ነው ወደ ተግባር መቀየር እምችለው ምን ለማለት ፈልጌ ነው መሰላቹ የሆነ ፅሁፍ አነብና በጊዜው ፅሁፉ አንደሚጠቅመኝ አስባለው ግን ትንሽ ቆይቼ እረሰዋለው አንድን ፅሁፍ ለህይወት ዘመን እንዲጠቅመኝ ምንድነው ማድረግ ያለብኝ?
May 01, 20217 engagements
ያነበብኩትን ፅሁፍ እንዴት ነው ወደ ተግባር መቀየር እምችለው ምን ለማለት ፈልጌ ነው መሰላቹ የሆነ ፅሁፍ አነብና በጊዜው ፅሁፉ አንደሚጠቅመኝ አስባለው ግን ትንሽ ቆይቼ እረሰዋለው አንድን ፅሁፍ ለህይወት ዘመን እንዲጠቅመኝ ምንድነው ማድረግ ያለብኝ?
May 01, 2021ግርግዳ ላይ ለጥፈው በትልቁ
May 01, 2021enem endezi negne ahun gn anes yalech mastawesha gezeche or azegajich saneb yetemechugnen negeroch wedyaw letsafachew asebeyalew yehe teru yemeslegnal
May 01, 2021Write it and think about it!!believe that u need it,read it until u remember it!again write the main idea,then plan how to do it!!blend it through ir life✌
May 01, 2021Degagmo manbeb then still miresa neger kehone take a note then remind it to ur self everyday when u wake up then start doing it
May 01, 2021አንብበሽ ከጨረሽ በኋላ በወረቀት ላንቺ በሚመችሽ መንገድ ፃፊው
May 01, 2021