ምርጫ 2013 በኋላ ምን የሚከሰት ይመስላችኋል? ሰላም ወይስ ብጥብጥ? ዩኒቨርሲቲዎች አስቀድመው መዘጋት አለባቸው ብላችሁ ታስባለችሁ? አሁን ላይ ያለው የዘር ማጥፋት እና ግድያ ይቆማል ወይስ ይባባሳል? የታጠቁ ሀይሎች መሀል ከተማ ይገቡ ይሆን?🤔
May 01, 2021ያው አብይ ካሸነፈ ከዚህ በኀላ ጥሩ እና ጠንከር ያለ እርምጃ ይወስዳል ብለን እንጠብቃለን የውጪ ጠላቶችም ችግራቸው አባይ ነው So ክረምት ላይ ከተሞላ በኀላ መጥፎ ስራቸውን ትተው ልመና ማይጀምሩበት ምክንያት የለም ደሞ የኢትዮጵያን ሰላም ከፈጣሪ በታች ራሳችን የምንወስነው ሙሴም ሆነ ኦባማ መቶ ቢመራን ምንም ለውጥ የለውም የውስጥ ክፋት አውጥተን በሰላም ተዋደን ከኖርን ማንም ኢትዮጽያን ከእድገት አይገታትም✊❤️
May 01, 2021