"ማንነትህ በ ሚያውቁህ ሰዎች ቁጥር ልክ ነው" በእያንዳዱ ሰው ላይ እንደአስፈላጊነቱ እየተወንክ ማንነትህን በዛ ሰው ላይ በራስህ ዲዛይን ትገነባለህ ማለት ነው፡፡ ደግሞ እኮ ዲዛይኑንም ግንባታውንም አንተ ነህ ምትሰራው😁 so አንድ ሰው ወጥ የሆነ ማንነት የለውም እንደ ሚያገኘው ሰው እያስመሰለ ይኖራል፡፡ ግን ሰው አስመሳይነትን ይጠላል እናም አይቀበለውም፡፡ እውነታው ግን አስመሳይነትን እየኖርንበት ያለ ለመኖር ቁልፍ ነገር መሆኑ ነው፡፡ ሰላልተቀረፅን እንጅ ጥሩ አክተሮች ሁላ ነን😁 አንተስ?orአንቺስ አስመሳይነትን or actingen እንዴት ታዩታላችሁ?
13 votes