Anonymous
#education
ፍቅር እስከ መቃብር መጽሀፍ በPDF ያላቹ plz ላኩልኝ እሱን መጽሀፍ የግድ ማንበብ አለብኝ plz ላኩልኝ🙏?
Apr 30, 20214 engagements
ፍቅር እስከ መቃብር መጽሀፍ በPDF ያላቹ plz ላኩልኝ እሱን መጽሀፍ የግድ ማንበብ አለብኝ plz ላኩልኝ🙏?
Apr 30, 2021Join us... ✦✺ @Minteno ✺✦ ✦✺ @Minteno ✺✦
May 01, 2021U can also find the audio narrative in this channel
May 01, 2021ገዝተህ ብታነበው የተሻለ ነው ለደራሲውም ያለህን አክብሮት ታሳይበታለህ የመጽሐፉንም ዋጋ ትረዳለህ የእውነት ልታነበው ከፈለክ መጽሐፉን ተውሰህ አንብበው
May 01, 2021