ሰላም ቤተሰብ እንዴት ናችሁ። እባካቹ ወንድማችሁን እርዱኝ ምን መሰላቹ በtg ከሆነች ልጅ ጋር ተዋውኩና ከትንሽ ጊዜ በኋላ ስልክ ተቀያይረን በስልክ ሁላ ማውራት ጀመርን እኔም ምንም ባካል ሳላውቃት ግን ለሷ ያለኝ ስሜት እየጭውመረ መጣ። ሰሞኑ ግን ምን እንደሆነች አላውቅም ስልክ አትደውልም እኔ ብቻ ነኝ እምደውለው even tg ላይ online ሁና ራሱ አትፅፍም። እና እስቲ ምከሩኝ ምን ይሻለኛል?ምናልባት busy ሁና ይሆን? ወይስ ልትዘጋኝ ፈልጋ ነው(ያለምክንያት)?እስቲ ወንዶች እንደዚህ ዓይነት ነገር አጋጥሞአቹ ያቃል?ሴቶችስ እንዲዝህ የሚታረጉት ምን ስትሆኑ ነው????? Thank you...... ግን ይቅርታ ምን ማድረግ እንዳለብኝ እንድትነግሩኝ ነው እንጂ please mood እንዳትይዙብኝ አደራራራ። አመስግናለሁ፨፨፨
Apr 30, 2021Esua matdewl ena txt matareg kehone antem atarg ... next time esua conversation kaljemerech ante endatjemr....lemn meseleh andega alfelegechim yhonal ena demo ante eyedewelk ena txt eyarek kachenanekat chirash eyeselechehat nw mitmetaw... Huletega demo ante lerash kibr yinurh hule ante bicha adelehm effort mestet yalebh.... slezi mnalbat debriat yhon mnamn eyalk kemitichenanek tewat ... endewm stewachew yimetalu emenegi
Apr 30, 2021