Hey guys Tyakeye min meselachhu ahun ene protestant negni gin ene mehon yemfelgew crstian bcha new orthodoxm protestnatm mehon alfelgim Ena Min tlugnalachhu
Apr 30, 2021A Christian is someone whose behavior and heart reflects Jesus Christ .Followers of Jesus were first called “Christians ” in Antioch....The disciples were called Christians first at Antioch."They were called "Christians " because their speech and behavior were like Christ . ሁሎችም እኛ ነን ትክክለኛ ክርስቲያን ነው ሚሉት፡፡ ላንተ?የትኛው ነው ትክክለኛ ክርስቲያን?አንተ የትኛው ሀይማኖት ውስጥ ነው እየሱስ ክርስቶስን ምታየው?ወስን መሀል ላይ ሁነህ ግራ አትጋባ፡፡ እኔ በ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቅድስት ቤተክርስቲያን ውስጥ ጌታ እየሱስ ክርስቶስን እስከ ሙሉ ክብሩ እንደ ጌትነቱ ከ እናቱ ከ ቅድስት ድንግል ማርያም ከፃድቃን ሰመእታት ጋር አየዋለሁ አመልከዋለሁ እነሱንም አከብራለሁ፡፡
Apr 30, 2021