Anonymous
#education
Selam bezi amet mdeba mekeyayer ychalal ende ke sw ga
Apr 30, 20216 engagements
Selam bezi amet mdeba mekeyayer ychalal ende ke sw ga
Apr 30, 2021mekeyayer aychalm mnamn ylalu enji ene bzu sew akalew yetekeyayeru
Apr 30, 2021መሄድ የምፈልግበት ዩኒቨርሲቲ ላይ ዘመድ ካገኘሁ እንዴት ነው እዛ ጊቢ የሚያስገባኝ?
May 01, 2021Mekeyayer aychalm
Apr 30, 2021ሰው ሚስት እና ባል በሚቀያየርበት ዘመን ይሄ እኮ ቀላል ነገር ነው
Apr 30, 2021💠ግቢ መቀያየርም ሆነ መቀየር አይቻልም❗️(በልዩ ሁኔታ እስካልሆነ ድረስ...#MOSHE) ፨የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ጥር ወር ላይ ለሁሉም የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች በያሉበት የላከውን ደብዳቤ ያንብቡ👇 ጉዳዩ፦ የተማሪ ከተቋም ተቋም ዝውውር እንዳይፈፀም ስለማሳሰብ አንዳንድ ዩኒቨርሲቲዎች ተማሪዎች የሚያቀርቡትን ከተመደቡበት ዩኒቨርሲቲ ወደ ሌላ ዩኒቨርሲቲ ዝውውር ጥያቄ ተቀብለው እያስተናገዱ መሆኑ ይታወቃል፡፡ ሆኖም ግን፣ ከቀን 21/05/2013 ዓ.ም ጀምሮ ለዚህ የትምህርት ዘመን ማንኛውም የተማሪ ዝውውር በሚኒስቴር መ/ቤቱ በልዩ ሁኔታ ታይቶ ሲፈቀድ ብቻ ተቋማት ዝውውሩን እንዲፈፅሙ አሳስባለሁ፡፡
Apr 30, 2021Ayichalim
Apr 30, 2021