ሰላም እንዴት ናችሁ .......ንሰሀ መግባት ፈልጌ ነበር እና ምን ብዬ ማውራት እንዳለብኝ አላወኩም በተለይ ደግሞ sex አደርጋለሁ masterbation ፈፅማለሁ porn አያለሁ ምናምን ሚባሉት ነገሮችን ምን እንደምል አላወኩም ከዚህ በፊት ንሰሀ ገብታችሁ ምታቁ ካላችሁ ሁኔታውን ንገሩኝ እስኪ ምን ምን እንደሚያስፈልግም ጭምር...... የቄሱስ ሁኔታ ምን ሚሆን ይመስላችኋል Judgmental አስተያየት እንዳትሰጡኝ
Apr 30, 2021Mejemeria nseha lemegbat enkuan fetari lbhn kefetelh Sex adergalehu lemilew zmut fetsmialehu Masturbate adergalehu lemilew ግለ ወሲብ fetsmialehu Ena porn video ayalehu lemilew ye wesib film ayalew btlachew ygebachewal Bedgami enkuan des aleh
Apr 30, 2021