Anonymous
#education
ማጥናት በጣም ያስጠላኛል። አንዳንዴ ደግሞ ማጥናት እፈልግና ልክ እንደጀመሩክ social media በጣም ያሳስተኛል። ምን ላድርግ 🤔🤔🤔
Apr 30, 20215 engagements
ማጥናት በጣም ያስጠላኛል። አንዳንዴ ደግሞ ማጥናት እፈልግና ልክ እንደጀመሩክ social media በጣም ያሳስተኛል። ምን ላድርግ 🤔🤔🤔
Apr 30, 2021🔈social midia asasach nat ..wegenoche kesua tetnkeku🔈...😂🤗
Apr 30, 2021አንተ ከልብህ ተነስተህ አጥና ሚዲያውን ተወው እነሱ ስላጠኑ እና ስለተማሩ አደል እዛ ላይ የደረሱት By: ᴛᴇᴅᴀ_ɢᴜɴɴᴇʀ_ᴄʀ7_ᴊʀ™ a few seconds ago
Apr 30, 2021ማጥናት ወይም ማንበብ ከፈለክ ሰልክህን ወይንም social media የምትጠቀምበት ነገሮች ቀድመህ አስወግድ ከዛ ማጥናት ትችላለህ
May 04, 2021There is noway u can do from home go to near tele 🙌
Apr 30, 2021From experience matnat sefeleg selken lela kefel charge esekana mostly mata or lelit nw matenaw
Apr 30, 2021