Eshi sewoch selam dena nachu Bezu geze ethiosat serchalew gn hule ebs hd ,ebs musica ,blackmax,alsera aylegn degmo ya mbc voice yelchewm lelaw degmo football mistelalef channel feq kawechachu ba ethiosat malt nw ? La hulum amsegnalew ☺️☺️!!
Apr 29, 2021የEBS ሱን እንኳንም አልሰራልህ ይሄ ከሀዲ የሆነ ድርጅት 😡 ለማንኛውም የጠቀስካቸው ሁለት ችግሮች የሪሲቨር ናቸው እኔም አንድ ሁለቴ ገጥሞኛል (HD ሪሲቨር ራሱ ሆኖ ይመርጣል) ስለዚህ ቀይር ሪሲቨር የኳስ ግን ናይል ላይ አሁን የለም
Apr 30, 2021