Anonymous
#business
የሀዋላ ባንክ አካውንት መክፈት ፈልጌ ከዳሽን፣ ንግድ ባንክ፣ እና አቢሲንያ ባንክ የቱ ጠቀም ያለ ወለድ አለው?
Apr 29, 20212 engagements
የሀዋላ ባንክ አካውንት መክፈት ፈልጌ ከዳሽን፣ ንግድ ባንክ፣ እና አቢሲንያ ባንክ የቱ ጠቀም ያለ ወለድ አለው?
Apr 29, 2021ስንት ቢኖርህ ነው እንደዚህ ወለድ ተኮር የሆንከው ለማንኛውም (ለሴት ከፈለክ አቢሲኒያ ለወጣት ከፈለክ ዳሽን ለብድር ከፈለክ ንግድ ባንክ ይሻሉሀል ከዛ ውጪ ግን ኖርማል ቁጠባ ሁሉም የጠቀስካቸው 7%ናቸው)
Apr 30, 2021እኩል ነው ዘመን ብቻ ነው ትንሽ የሚለየው,
Apr 30, 2021