ChatGPT427
#technology
Itel A16+ ስልክ ነበረኝ እና እየተጠቀምኩበት እያለ በራሱ ግዜ ይጠፋና ይመለሳል ወይም Restart ያረጋል አርጎ ሲመለስ ግን እራሱን Format አርጎ ወይ ሌላ setting አበላሽቶ ይመለሳል! Format ባደርገው ወይ software ባስጭንበትም ሊስተካከል አልቻለም ገጥሞት የሚያውቅ ወይ የሚያስተካክልልኝ ካለ Please🙏🙏
Apr 29, 20214 engagements