Hala lmndnw gn Christianoch le tabot yemetsegdut I guess betemket gze?? Thx in advance
Apr 29, 2021ምክንያቱም ታቦት የእግዚአብሔር ማደሪያ ነው ተብሎ ስለሚታመን ለታቦት ይሰገዳል
Apr 30, 2021Hala lmndnw gn Christianoch le tabot yemetsegdut I guess betemket gze?? Thx in advance
Apr 29, 2021ምክንያቱም ታቦት የእግዚአብሔር ማደሪያ ነው ተብሎ ስለሚታመን ለታቦት ይሰገዳል
Apr 30, 2021That was ma question too eski let us see what the bible say በላይ በሰማይ ወይም በታች በምድር ካለው ወይም በውሃ ውስጥ ከሚኖሩት ነገሮች በማናቸውም ምስል ለራስህ ጣዖትን አታብጅ። አትስገድላቸው፤ አታምልካቸውም።”—ዘፀአት 20:4, 5
Apr 30, 2021sigdet leegzabher bicha nw kalk lmn atisegdum,lmn fetari tsomo yesetenn tsom atitsomum,lmn esu yakeberachewn kidusan atakebrum,,manm eyetenesa nby mihonbet,m/kidusn endefelege mitsifbet,,nisha begenzeb,zeytachihu begenzeb,mnaynet gudoch nachihu😡
Apr 30, 2021ከትርጉሙ መስገድ የሚለው ቃል "ሰገደ" ከሚለው ሲሆን ተንበረከክ፣ እጅ ነሣ ማለት እንጂ አመለከ ማለት አይደለም። እናም ለታቦት ሰገድን ስንልም የእግዚአብሔር ቃል ማደሪያ እንደመሆኑ እሱ የእግዚአብሔር ኃይል ላለበት ነገር ሁሉ እንበረከካለን። እሱን ትተን እንኳ፥ የድሮ አባቶቻችን (አሁንም ይኖራል) የቤተሰቦቻቸውን እግር ካጠቡ በኋላ ጉልበታቸውን ስመው ይነሳሉ፥ ያም መስገድ ይባላል።
Apr 30, 2021"ወደ ማደሪያዎቹ እንገባለን እግሮቹ በሚቆሙበት ስፍራ እንሰግዳለን።" "አቤቱ፥ወደ ዕረፍትኽ ተነሥ፥አንተና የመቅደስኽ ታቦት።"መዝ(132:7-እና8)
Apr 30, 2021It were the holy communion take place Siga ena demo yemifetetbet Siketle simu yetsafebet nw Le simu mesgedachen nw
Apr 30, 2021እምንሰግድበትም ምክንያት 2 ነዉ አንድ የጌታ ስጋ እና ደም መፈተቻ ስለሆነ ሁለት አልፋና ኦሜጋ የሚል ስም ስለተፃፈበት ነዉ እና ይሄ ጥቅስ " ይህም በሰማይና በምድር ከምድርም በታች ያሉት ሁሉ በኢየሱስ ስም ይንበረከኩ ዘንድ፥" (ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 2:10) መጽሐፍ ቅዱስ እንዲ ይላል መንበርክ አል መንበርከክ ከ ጌታ ጋ ነዉ እሚየየዙዉ Orthodox እንጂ ክርስቲያን አይንበረክም ያልከዉ ልጅ ክርስትያን የጌታዉን ስም እሚያከብር ነዉ ። በኢየሱስ አምላክነት እሚያምን ሁሉ ለታቦት መስገድ አለበት ባይሰግድ እንኩዋን አትስገዱ ማለት የለበትም
Apr 30, 2021"ወደ ማደሪያዎቹ እንገባለን እግሮቹ በሚቆሙበት ስፍራ እንሰግዳለን።" "አቤቱ፥ወደ ዕረፍትኽ ተነሥ፥አንተና የመቅደስኽ ታቦት።"መዝ(132:7-እና8)
Apr 30, 2021Le timket gize bcha adelem hule nw le tabot mnsegdew mkniatun demo tkklegnawn bible anbib ena tereda
Apr 30, 2021"ስለ ምን፦ጌታ ሆይ፥ጌታ ሆይ፥ትሉኛላችኹ፥የምለውንም አታደርጉም፧"ሉቃ(6:46)
Apr 30, 2021