ሰላም እንዴት ናችሁ?eski yehone symptom lengerachihu ena meredat mitichilu yehone nger belugn.ግራ ደረቴ ጋ ውጋት እያስቸገረኝ ነው እና ደግሞ በሚወጋኝ ሰአት በደንብ ወደውስጥ መተንፈስ አያስችለኝም፡፡ እና እሄ ነገር በቀን ሁለት ሶስት ቀን ይደጋገማል ከጀመረኝ ደግሞ ሁለት ሳምንት ምናምን ይሆናል፡፡ እና የልብ ኬዝ እንዳይሆን እያልኩ በጠም እየፈራሁ ነው፡፡ ባለሙያዎች ካላችሁ ብትረዱኝ ደስ ይለኛለ፡፡ እና አመሰግናለሁ፡፡
Apr 29, 2021ብዙ ምክንያቶች ሊኖሩት ይችላልል ለንደዚህ ያለ ችግር_ ሶስቱን እንኳን ለመጥቀስ ያክል - የልብ ደም ስር ላይ ያለ እብጠት - የጨጓራ ህመም ወይም ደግሞ - ከተለመደው የትከሻ እንቅስቃሴ በድንገት መወጠር፥መዞር የመጣ ሊሆን ይችላል። - ለመጀመሪያው እብጠት የሚቀንሱ ምግቦችን መመገብ - እንደ ስፒናች፥ማር ወዘተ... - ለሁለተኛ የጨጓራ ህመምን ሊያስነሱ የሚችሉ ምግቦችን መቀነስ - ሶስት በሙቅ ውሃ ቀስ እያሉ መታሸት እና ቀለል ያሉ ትከሻችንን የሚያሰሩ እንቅስቃሴዎችን ማደረግ መልካም ነው። ሌላው ትራስን ማስተካከልም ወሳኝ ነገር ነው፥ ሌሊት እንድንዞር የሚያደርግ ከሆነ።
Apr 29, 2021