ሰላም ጋዜጠኞች ምን አይነት ትምህርት ቢማሩ ነው እንደዛ አይነት ጥሩ ንግግር ሊያቀርቡ የቻሉት እና እንደዛ አይነት ጥሩ ለዛ ያለው ንግግር ለመናገር ምንድነው ማድረግ ያለብኝ...ለምሰራው ስራ ሰለሚረዳኝ ነው። አመሰግናለሁ
Apr 28, 2021Idk gb maybe journalism simaru yemisetu courseoch yenoralu...gn kemnm belay metsehaf manbeb ena kemenager belay madamat ...leza yalew negeger endetenager yeredahal
Apr 29, 2021