Hi can anyone tell me the exact location of zendo asra beata lemariyam church(ዘንዶ አስራ በአታ ለማርያም)? I heard it is somewhere in bole arabsa but Idk how to go there from mexico or which taxis to take thanks in advance
Apr 28, 2021ከሜክሲኮ ባቡር ከያዝሽ ቀጥታ መገናኛ መሄድ ትችያለሽ ወይም በታክሲ እንደዛው መገናኛ ከዛ መገናኛ ሃያት አደባባይ ወርደሽ ቦሌ አራብሳ ትይዣለሽ( ቀጥታ የሚጭኑም አሉ ከመገናኛ ቦሌ አራብሳ) ከዛ ኮንዶሚኒየሙ መጨርሻ ታልፊና ይጥልሻል ትንሽ በእግርሽ ብትሄጂ ነው ካርታ ከፈለግሽ 👉🏽https://www.google.com/maps/place/zendo+asra+bata+mariam/@8.9596613,38.8781805,15.58z/data=!4m5!3m4!1s0x164b9b6a7cf6a889:0x76d7e88cea5ccd54!8m2!3d8.9557162!4d38.8757813
Apr 28, 2021