🖐😊 Ethiopia wst gn betam yetebelashe tarik yale aymeslachum Ex : minilikn shnt bet metekem yastemarew abajifar new yilalu but ke minilik befit gonder fasiledes wst shnt bet nebere🤷🏻♂️😊 So endi aynet bzu yetebelashu tarikoch yalu aymeslachum😶 Second question is oromo betariku mnm aynet ye shimena tibeb yelewm(no offence) malet shimena yalew wede gamo akababi new ena wede semen(tit meftel) ethiopia so ye oromo bahl lbsoch endet liseru chalu?
Apr 28, 2021አንድኛው የሸዋና የጎንደር መንግሥት የተለያዩ መሆናቸውን ማወቅ እንዳለ በጎንደር ጊዜ እንዴት ሱሲንዮስ ኦሮሞን ለመውጋት ሄዶ ተሸነፈፎ ከዛም በዛው ተማርኮ 10ዓመት ተቀምጦ አግብቶ ወደ ጎንደር ከጥቂት ወታደሮች ጋርም ተመልሶ መንግሥት በመገልበጥ እንደነገሠና ከሷም ፋሲልን እንደወለደ። በዛም ዘመን ኦሮሚኛ ከ3ቱ ቤ/ም ቋንቋ እንዱ እንደነበረና የፋሲል አማካሪዎች አብዛኞቻቸው ኦሮሞዎች እንደነበሩ... ወደ 2ተኛ ስንመጣ ደሞ የሸዋ ነገሥታት አይነምድርን (ቆፍሮ መቅብር) እንጂ ሽንትቤትና መታጠቢያ አልነበረም።😁 part 1 continuing
Apr 29, 2021