Anonymous
#religion
Guys በጌቴ ሴማን yemilewun mezmur audio weyim gixmun yalew sew pls
Apr 28, 20212 engagements
Guys በጌቴ ሴማን yemilewun mezmur audio weyim gixmun yalew sew pls
Apr 28, 2021#በጌቴ_ሴማኔ በጌቴ ሴማኔ ባታክልቱ ቦታ/2/ ለኛሲል ጌታችን \ባለም ተንገላታ /2/ አዳምና ሄዋን ባጠፉት ጥፋት/2/ እኛም ነበረብን \የዘላለም ሞት/2/ መስቀል ተሸክሞ ሲወጣ ተራራ/2/ ይገርፉት ነበረ \ሁሉም በየተራ/2 ድንግል አልቻለችም እንባዋን ልትገታ/2/ እያየች በመስቀል \ልጂዋ ሲንገላታ /2/ በአምላክነቱ ሳይፈርድባቸው/2/ እንዲህ ሲል ጸለየ \አባትሆይ ማራቸው/2/ በረቂቅ ጥበቡ ሁሉን የፈጠረ/2/ በሰው እጅ ተገርፎ \ሞቶ ተቀበረ/2/ ፍቅሩን የገለጸው ተወልዶ በስጋ/2/ እየሱስ ጌታነው \አልፋና ኦሜጋ/2/ @akoteat
Apr 28, 2021በጌተሰማኔ በአታክልቱ ቦታ ምርጥ የበገና መዝሙር Orthodox Begena Mezmur - Be Gethsemane