Anonymous
#technology
ስልኬ Vibration እምቢ አለቺኝ መፍትሄ የምታቁ ሰዎች ጀማ በሉኝ እስኪ🙏
Apr 28, 20217 engagements
ስልኬ Vibration እምቢ አለቺኝ መፍትሄ የምታቁ ሰዎች ጀማ በሉኝ እስኪ🙏
Apr 28, 2021ጀባ* ብዙ ጊዜ ቫይብሬተር የሃርድዌር ችግር ስለሚሆን የመፍታት ችሎታ ካለህ ፈታና አጽዳው ካልሆነ ግ ን ሰሪ ጋር ውሰደው ቢበዛ ከ80 እስከ150 ቢያስወጣህ ነው
Apr 28, 2021bet wst misera aymeslegnm ...slk bet wsedewna betru waga yserulhal
Apr 28, 2021