Anonymous
#education
ሰላም ቤተሰብ!! በማታ ወይም በweekend ሁለተኛ ዲግሪ የመማር ፍላጎት አለኝ አሁን የ2ኛ አመት የሶሻል ተማሪ ነኝ እና 1.ሁለተኛ ዲግሪ ምን ብማር ትመክሩኛላችሁ?? 2.ሁለተኛ ዲግሪ መማር ጥቅም እና ጉዳቱ ምንድን ነው ትላላችሁ?? 3.የት ብማር ጥሩ ነው?እንዲሁም ምን ያህል አመት ይፈጃል? ተያያዥ ምክራችሁን ለግሱኝ! በጣም አመሰግናለው።
Apr 28, 20214 engagements