Anonymous
#personal
7 engagements
Ene ke hager kewetaw 7 amet alfognal hulum yeteleyaye asteyayet alew ene gn ke hager yewetahubet ken አማርራለሁ😖እዚ ኑሮ ቀላል ነው ግን ደስታ የለም ሀገር ቤት ደሞ ኑሮ ከባድ ነው ግን ደስታህ ጥግ ድረስ ነው ችግሩ ግን እዚ መተህ ካላየህው አይገባህም
Apr 28, 2021እንዳሜሪካ ባይሆንም እንደጦብያ በደንብ መለወጥ ይቻላል ከተለፋና ከተጣረ በተለይ ጥሩ የገል ቢዝነስ በተማርክበት አሰበህና ጊዜ ሰተህ ወደተግባር ከለወጥከው ሞስት ኦፍ የኢትዮጵያ ንጥጹህ ባለሃብቶች የደረሱበት ደረጃ ትደርሳልህ ምሳሌ ፦ ሻለቃ ሃይሌ ገብረ ስላሴ ፤ ነጋ ቦንገር ፤ አቢሲኒያ ኤረላይን ባለቤት(ስሙ ተዘንጋኝ 😅).... የመሳሰሉትን
Apr 28, 2021Ere i think eza yeshalal eza yewerede sra serteh eko ezi normal yemengest demoztegna yemiagegnewen birr yebeltem or temetatagnem birr letagegn techelaleh TBh l browse ur question to hear ur voice 😊 but this is my opinion
Apr 28, 2021