Anonymous
#education
ሰላም እንዴት ናቹ እኔ teaching education ተማሪ ነኝ። ምናልባት እዚ ሌላ ቲቺንግ ተማሪ ካለ እነዚ ኮርሶችን ቢያጋራኝ ደስ ይለኛል። calculas I Euclidean plane geometry Fundamental concept of algebra Educational psychology Fundamental education እና curriculum studies Please ካላቹ አጋሩኝ ወይም ያለበት ቻናል link ትምህርት ነገ ልንጀምር ስለሆነ ነው🙏
Apr 27, 20214 engagements