Ykrta tyakeye asafari Bihonm gn beka kezineger melakek slemfelg new... slewnet new mlachu. Ena wede emnete memeles felgalew... maletm sle emnete mnm alawkm mnm neger. Ehud ehudnkuan betekrstyan alhedm. Tmketrasu alotam. Ena ene be emnete keyetgnawm gze bebelete huneta tenkara mehon efelgalew. Ene hatyategna negn som alsomm. Be Sega sus tetemjalew, betam ena mn ladrg mndnew mtmekrugn
Apr 27, 2021"አሉት ከዛም ወደ ጉድጓድ ወሰዱትና " ላንተ.እፀልይልህ.ዘንድ.የፀሎት.መጽሐፌ.እዚህ ወድቋልና አውጣልኝ " አሉት ከዛም ወደ ጥልቁ በገመድ አንጠልጥለው አስገቡት መግባቱን ሲያረጋግጡ ገመዱን ቆረጡ። "አንተ ሽማግሌ እገድልሀለሁ" እያለ መዛት ጀመረ ትተውት ሄዱ። ከዘጠኝ ሰዓት በኋላ ቂጣና ውኃ ይዘው መጥተው "ልጄ እንዴት ነህ አሉት" እገድልሀለው አለ"። ምግቡን ሰጥተውት ሄዱ። ከ12ሰዓት በኋላ ተመለሱ" ልጄ እንደምን አለህ " ደከም ባለ ድምጽ "እገድልሃለሁ አለቅህም " ምግብ ሰጥተውት ሄዱ ። 1 ቀን ቆይተው መጡ " ልጄ እንደምን አለህ " ሲሉት "እ..ገ..ድል..ሀለው" አለ እጅግ በደከመ ድምጽ ምግቡን ሰጥተውት ሄዱ አንድ ቀን ቆይተው ተመለሱና " ልጄ እንደምን ዋልክ" ሲሉት "እግዚአብሔር.ይመስገን " አለ ትዕቢቱ በጾም ተሸነፈ ነፍስ ስጋን አሸነፈች እሳቸውም በገመድ አውጥተው ንሰሃን ሰጡት የአምላክ ባሪያ ሆነ ኖረ።ለሁላችንም.ፈርሃ.እግዚአብሔር.ትዕግስትን.ማስተዋልን.ይስጠን.አሜን።
Apr 28, 2021