selam sewoch and tyake neberegn felge adelem yarekut malte masturbat arge adelem gen sperm weta ena tsomegna negn tsom yafersal ende pls muslims help me its urgent approve as fast as possibly
Apr 27, 2021እኔ ሙስሊም አይደለሁም ግን ጏደኞቼ ጋር በዚ ጉዳይ አውርተን እናውቃለን እና እንደሚመስለኝ ከታጠብክ ችግር የለውም ግን እንደዚህ አይነት እክሎችና የጤና ምናምን ችግር ለገጠማቸው ረመዳን ካከተመ አንድ ሳምንቱን የማካካሻ ፆም አለ እሱን መፆም ግድ ይልሀል መሰለኝ 🙏🏾 እና መልካም ፆም ብለናል በዛው
Apr 27, 2021