can any one please send me this document "የ ኢዜማ ሚስጥራዊ ሰነድ" thank you in advance
Apr 27, 2021ህዝቤ ሚገርመኝ እውነቱን ትቶ "ሚስጥሩን" የሚፈልገዉ ነገር ነው.
Apr 27, 2021can any one please send me this document "የ ኢዜማ ሚስጥራዊ ሰነድ" thank you in advance
Apr 27, 2021ህዝቤ ሚገርመኝ እውነቱን ትቶ "ሚስጥሩን" የሚፈልገዉ ነገር ነው.
Apr 27, 2021ሚስጥራዊ ሰነድ ከሆነ ከየት ይመጣል🤔
Apr 27, 2021Don't bother readin it ...its fake
Apr 27, 2021Please don't bother. ኢትዮ 360ዎች ራሳቸው ፅፈው ከሽነው አዘጋጅተው የተነተኑት አስቂኝ ሰነድ ነው።(በተለይ ኤርምያስ ለገሰ ከዚህ በፊት ተመሳሳይ የስም ማጥፋት ዘመቻዎችን አቀነባብሮ እንደነበር ማስታወስ ይቻላል) Logically ስታስበው ኢዜማ ስለብሔራዊ ደህና ስጋቱ በማኒፌስቶው ላይ በግልጽ አስቀምጧል፣ ምን ይሁነኝ ብሎ አሁን ከአዲስ የደህንነት ስጋት ብሎ ትግራይ እና አማራ ጋር ቅርቃር ውስጥ የሚያስገባው ሰነድ ያዘጋጃል?
Apr 27, 2021Kezas mn letaregew👀
Apr 27, 2021ለማንኛውም "ሚስጥራዊው ሰነድ" እነሆ https://bit.ly/2PmmPBF
Apr 27, 2021Demo esu mndem yhone? Ayy mekerachn beza
Apr 27, 2021mndn new demo esu
Apr 27, 2021ኢዜማ ኢስላምንና ሙስሊሞችን የሃገሪቱ ብሄራዊ የደህንነት ስጋት አድርጎ ያቀረበበት ባለ 14 ገፅ ሚስጥራዊ ሰነድ ይፋ ሆኗል‼ ለሌሎችም ሼር በማድረግ ሚስጥሩን ለማያውቁት እናሳውቅ። || t.me/MuradTadesse
Apr 28, 2021ኢዜማ በህዝብ ዘንድ ያለውን ተቀባይነት ስታዩ ብርድ ብርድ አላችሁ አይደል? ፀረ ኢስላም ፀረ ሰሜን ቅብርጥሴ እያላችሁ መቀደድ አያዋጣችሁም፤ ኢዜማ ሴራ ሳይሆን ስራ ላይ ነውና!
Apr 28, 2021