Ye politics ነገር ቢቀርባችሁስ? እእ?... የሃገር ጉዳይ አይደል እንዴ እኛም እኮ ይመለከተናል ምናምን ትላላችሁ መቼም... do people who choose not to talk in many situations look like ግድ የማይሰጠው ሰው? እ?... ለውጥ ማምጣት የማትችሉበት ቦታ ላይ ዝም ብትሉስ? ትክክለኛውን ጊዜ ብትጠብቁስ?... have u ever heard or the butterfly effect? google it... አንድ ሌላ ነገር ደግሞ ልክ የሆነ ነገር ያለቦታው ልክ አይደለም:: Just have to be said
Apr 27, 2021ለምን ይቀርብናል? የዲሞክራሲያዊ ስርዐት ዋነኛ መገለጫው እኮ ንቁ የፖለቲካ ተሳትፎ ነው። ዜጎች የሚፈልጓትን ሀገር ለማግኘት ነባራዊውን ሁኔታ ተረድተው ሊሻሻሉ የሚችሉ ነገሮችን መለየት አለባቸው። ይሄ "ለውጥ ማምጣት የማትችሉበት ቦታ ላይ ዝም ብትሉስ" የሚለው ደግሞ አያስኬድም። በጣም ቀላል ምሳሌ ለመስጠት ያክል ያንቺ አንድ ድምፅ የፖለቲካ ስርዐቱን ለመቀየር ወይም ባለበት ለማስቀጠል ትልቅ ዋጋ እንዳላት መገንዘብ አለብሽ። ንቁ ዜጋ፣ ምቹ ሀገር!
Apr 27, 2021