በጣም የምወደው ጓደኛ ነበረኝ። ትልቅ ነገር አጥፍቶ ሂወቴን በጠበጣት አሁን እሱ ላጠፋሁት ነገር በሙሉ በጣም ይቅርታ ብሎ ይቅርታ ሊጠይቀኝ መጣ እኔ ደግሞ ይቅርታህን አልቀበልም አልኩት ሰው ደሞ ተቆጣኝ እስኪ ምን ላርግ አማክሩኝ
Apr 27, 2021Yehen sanbe tz yalgne ande tarik lngerh... አንድ ጊዜ አንዲት ሴት ንስሀ አባቷ ጋር ትሄድና አባ አንድ ስለት ተስዬ ነበር ስለቴ ከሰመረልኝ ያሰብኩት ከተሳካ ጋቢ አሰርቼ ለሴጣን አለብሰዋለሁ ብዬ ነበር። አሁን ስለቴ ሰምሮልኛል ጋቢውን አሰርቼዋለሁ ምን ማድረግ እንዳለብኝ እርሶ ያማክሩኝ አለቻቸው.... አባም መለሱላት "የኔ ልጅ ለእርቅ የተቀመጡ ሁለት ሰዎች ጋር ሂጅና አልታረቅም ላለው ያሰራሽውን ጋቢ አልብሽው" አሏት.... kezi tarik metmarw nger ale beya asbalhu yekrta marge telknet nw yekrta arglet ....lelaw yekrna ስንፀልይ ራሱ የበደሉንን ይቅር እንደምንል አንተም ይቅር በለን እንላለን....esu yekr endilne egna ye bdelelunen ykr malte albne ...
Apr 27, 2021