1ሚሊየን ብር ባንክ ባስቀምጥ በወር ምን ያክል ወለድ ይኖረዋል?
Apr 26, 2021Depends on the bank.. ... 1M askemtek beye weru weled ltkomekum nw😋 Gn eskemakew 1M yalew sw weled mnamn ayasbm🙄 weys over think staderg yemetalh hasab nw😂😂😂
Apr 27, 20211ሚሊየን ብር ባንክ ባስቀምጥ በወር ምን ያክል ወለድ ይኖረዋል?
Apr 26, 2021Depends on the bank.. ... 1M askemtek beye weru weled ltkomekum nw😋 Gn eskemakew 1M yalew sw weled mnamn ayasbm🙄 weys over think staderg yemetalh hasab nw😂😂😂
Apr 27, 2021እንደ ባንኩ ሬት ነዋ ግን የሚመከረው ብር ከማስቀመጥ ብትሰራበት ነው (ያው ባንኮች ለጥቅማቸው ነው ቆጥቡ የሚሉት እንጂ በሌሎች ሀገራት የሚገፋፉህ እንድትሰራበት ነው)
Apr 27, 20211M bank kemitaskemit atiserabetim inde...
Apr 27, 2021Be amet 70000 birr
Apr 27, 2021አንድ ሚሊዮን ብር ለማስቀመጥ ስትሄድ መንግስት ከ100ሺ በላይ ውጭ ማንቀሳቀስ አይቻልም ተብለህ 900ሺ ትቀማለህ😂። እውነት ይህ ሕግ ስለመጣ በታትነህ ወይም አራርቀህ አስገባ።
Apr 27, 2021Normal account 5833.333ብር ዝግ አካውንት 10833.333ብር ከግብር በፊት ነው
Apr 28, 2021Accountantun teyeqa
Apr 27, 2021bewer sayhon bzu gize miselaw be amet new ...be amet 7% akababi yweldal ...engdi 1 millionen snaselaw 70 shi akababi new💵💵
Apr 27, 2021wedaje enat bank asgeba keza ende ene beye weru 10.000 eybelak feta belek tenoralek
Apr 27, 2021Ye awash bank rate 7% nw slzi be amet 70,000 br nw mtagegnew
Apr 27, 2021የግል ባንኮች 3.5% ነው ሬታቸው ስለዚ በዚ መሰረት በአንድ አመት ውስጥ 1000000× 3.5/100= 35000 ስለዚ በአመት 35 ሺ ታገኛለህ ማለት ነው።
Apr 27, 2021ye weled percentachew yeleyayal ende banku
Apr 27, 2021