Anonymous
#other
መብራት ሃይል ምትሰሩ ሰዎች ካላቹ እባካችሁን እርዳታችሁን እፈልጋለሁኝ የ ቤቴ እቃ አንድ በ አንድ ተቃጥሎ አለቀብኝ stablizer ገዝቼም እራሱ ምንም አላዳነልኝም እና ምንድን ነው ምክንያቱ?ማድረግ የምችለውስ ነገር ምንድን ነው?
Apr 26, 20213 engagements
መብራት ሃይል ምትሰሩ ሰዎች ካላቹ እባካችሁን እርዳታችሁን እፈልጋለሁኝ የ ቤቴ እቃ አንድ በ አንድ ተቃጥሎ አለቀብኝ stablizer ገዝቼም እራሱ ምንም አላዳነልኝም እና ምንድን ነው ምክንያቱ?ማድረግ የምችለውስ ነገር ምንድን ነው?
Apr 26, 2021Mebrat hayl endi bekelalu lireduh?😂😂ye shay mnamn bleh yehone neger gchachew mehemeriya betam erkus nachew
Apr 27, 2021ሰራተኞቹ be like:- አየህ ስራችን ፍሬ አፍርቷል👀 ለማንኛውም ግን የኤሌክትሪክ መስመሮቹን በሙሉ አሳያቸው እንደገና ደግሞ በ 1 ማከፋፈያ ላይ ብዙ ነገር ሰክተህ እንዳተው
Apr 27, 2021ሪፖርት አድርግ ካላደረክ እስከዛው ግን ኤሌክትሪሻን ጥራና አሳየው ምናልባት ፌዝ ሁለቱም ገብቶ ይሆናል እና ደግሞ እቃዎቹ ከአሜሪካ ምናምን የመጡ ከሆነና(110) ከሆነ የሚጠቀሙት ለዛ ነው
Apr 27, 2021