ልብ ያላችሁ ብቻ መልሱልኝ እዚ ሀገር ያለው ነገር ግራ ነው ሚያጋባው ከሳምንት በፊት በአዲስአበባ የምርጫ ካርድ የወሰደው ህዝብ 200ሺ አካባቢ ነበር ... ከሶስት ቀን በፊት የከተማው አስተዳደር እንዳስታወቀው ደሞ ከ 1.2ሚሊየን ህዝብ በላይ እንደተመዘገበ ነው የገለፀው ይሄ ግን እንዴት ሊሆን እንደቻለ የሚያስረዳኝ አለ : ካመነም እኔንም ሚያሳምነኝ
Apr 26, 2021ልብ ስላለኝ ይሄንን ጥያቄ አልጠየኩም... ለመልሱ ግን ይሄ የ ቦለጢቃ ነገር ቢቀርባችሁስ? እእ?... የሃገር ጉዳይ አይደል እንዴ እኛም እኮ ይመለከተናል ምናምን ትላላችሁ መቼም... do i look like ግድ የማይሰጠው ሰው? እ?... ለውጥ ማምጣት የማትችሉበት ቦታ ላይ ዝም ብትሉስ? ትክክለኛውን ጊዜ ብትጠብቁስ?... have u ever heard or the butterfly effect? google it... አንድ ሌላ ነገር ደግሞ ልክ የሆነ ነገር ያለቦታው ልክ አይደለም
Apr 27, 2021