Anonymous
#education
what is challenges to Ethiopia's socio-economic development?
Apr 26, 20213 engagements
what is challenges to Ethiopia's socio-economic development?
Apr 26, 2021ሙጋቤ ምናለ🙄 መሠለህ አፍሪካን people ደሀ የሆነው ዝናብ ሲዘንብ ስለ እርሻ ማሰብ ትተን ስለ Sex ስለምናስብ ነው😂
Apr 27, 2021Anarchy
Apr 27, 2021ጥራቱን ያልጠበቀ እና የስራ ፍላጎት ላይ ያላተኮረ ትምህርት አሰጣጥ ቁልፉ ነው ብዬ አስባለሁ መንግስት ያስተማራቸውን ወጣቶች ስራ ማሲያዝ ስላልቻለበት (የስራ እድል ፈጠራ የሚል ፍልስፍና ከውጭ ተውሶ አመጣና ) የስራአጥና ሱሰኛ መከማቻ አደረጋት ሀገሪቷን!
Apr 27, 2021