Anonymous
#other
ተመሳሳይ ትርጉም(ፈቺ) ያላቸው ምሳሌያዊ አነጋገር ንገሩኝ
Apr 26, 20213 engagements
ተመሳሳይ ትርጉም(ፈቺ) ያላቸው ምሳሌያዊ አነጋገር ንገሩኝ
Apr 26, 2021የነ ቶሎ ቶሎ ቤት ግርግዳው ሰንበሌጥ=ሲሮጡ የታጠቁት ሲሮጡ ይፈታል ላም ባልዋለበት ኩበት ለቀማ=ላም አለኝ በሰማይ ወተቷንም አላይ
Apr 27, 2021Yekotun awerd bla ye bibtuan talech To Aterf bay aguday
Apr 27, 2021Tamo kememakek askedmo metenkek=ታሞ ከመማቀቅ አስቀድሞ መጠንቀቅ
Apr 27, 2021