በኦርቶዶክስ ድቁና ተምረክ ስትጨርስ ታያለህ የሚባለው ምስጢር ምንድነው ?? With all due respect
Apr 26, 2021mistr be adebabay mndnew teblo yteyekal ende .. be ftsum aynegerm leza kbr stebeka bcha new yemtayew
Apr 27, 2021በኦርቶዶክስ ድቁና ተምረክ ስትጨርስ ታያለህ የሚባለው ምስጢር ምንድነው ?? With all due respect
Apr 26, 2021mistr be adebabay mndnew teblo yteyekal ende .. be ftsum aynegerm leza kbr stebeka bcha new yemtayew
Apr 27, 2021I still dont get u ppl! አደለም፡ሌላ፡ነገር ይቅርና ኢየሱስ ክርስቶስ ራሱ በሚስጥር የነገርኳችሁን በአደባባይ ንገሩ ያለው። ያልተጻፈ trend ለምን ትፈጥራላቹ? Plus እንደ መጻህፍ ቅዱስ ከሆነ የክርስትና ነገሮች በሙሉ ሚስጥር አደሉም። ሌባ ነው በጨለማ ሚሰራው መደበቅ ሚፈልገው ይላል መጻህፉ
Apr 27, 2021እንዴ ተምረህ ድረስበት እንጂ የቤተ ክሪስቲያን ሚስጥራት ዝም ብሎ አይወራም አደራህን ዲያቆን ከሆን በኀላም
Apr 27, 2021ሚስጥር የተባለው ለምንድንነው ?
Apr 27, 2021Yaw psycho lemeblat mnamin
Apr 27, 2021ምስጢር ማለት ትርጉሙን እንደምንረዳው አንድም የማይነገር የተደበቀ ሲሆን 2ተኛም ደሞ የተሰወረ ማለት ነው። እናም የመጀመሪያ ምስጢር ስንል በምናየው ሥጋ እያየን በጸጋው በመንፈስ ከኛ የተሰወረ ከሆነ፤ ምስጢር እንለዋለን። 2ተኛው ደሞ የተነገርንን ነገር ያየነውን ነገር አትንገር ትብለን ከተነገርን አሱም ምስጢር ይባላል። እናም 2ቱም ይኖርበታል። የመጀመሪያውን ልናውቅ የምንችለው በተሰጠን የተለየ ልዩ ጸጋ ነው። 2ተኛው ደሞ አትናገር የተባልነውን ሲሆን ያን መናገር ቤተክርስቲያንን ምንም አይጎዳትም፥ ያ ሰው ግን ከመቅሠፍትም ለእግዚአብሔርም አይተርፍም። ሶምሶን የጸጉር ጕንጕኑን ምስጢር ለሚስቱ በመናገሩ የተጎዳው እግዚአብሔር ሳይሆን ራሱ ሶምሶን የተሰጠውን ኃይልና ጉልበት ጸጋውንም በማጣት ነው።
Apr 27, 2021ምስጢር!! ye mistir tergum mn endehone betawek/i ezi ateteykm/im nbr
Apr 28, 2021beqa pastor ena sheki sibeduwachu bezaw aymerowachunem yedfenalu malet nw sijemer endet mister negerugn tbelo sew yetyqal mister nw eytebal yehonk digay ras
Apr 27, 2021Mistr malet mistr new eshi.....enkuan ye betechirstian ye alemim mistr mistr new
Apr 27, 2021ምስጢር ከሆነ ተምረህ እየው ቢነገርህም አይገባህም አትቸኩል
Apr 27, 2021ታቦቱን ከሌባ ለመጠበቅ ተብሎ የሚሰራው ድግምት ያስተምሩሀል ፡
Apr 27, 2021