Be himamat wekt leyet Yalu mayderegu neger nigerugn... Metselayna mamateb ychalal?
Apr 26, 2021ሰላምታ እይፈቀድም ዘፈን ጭፈራ አይፈቀድም ምት ያለው መዝሙር አይፈቀድ ሚፈቀደው በገና እንዲሁም ዘለሰኛ ነው።
Apr 27, 2021Be himamat wekt leyet Yalu mayderegu neger nigerugn... Metselayna mamateb ychalal?
Apr 26, 2021ሰላምታ እይፈቀድም ዘፈን ጭፈራ አይፈቀድም ምት ያለው መዝሙር አይፈቀድ ሚፈቀደው በገና እንዲሁም ዘለሰኛ ነው።
Apr 27, 2021መጸለይ በጣም አስፈላጊ ነው ማማተብ ባይፈቀድም ጸሎት ላይ ግን መበርታት ይገባል .... ውዳሴ ማርያም፣ ውዳሴ አምላክ፣ ድርሳነ ማኅየዊ፣ መጽሐፈ አርጋኖን፣ መዝሙረ ዳዊት የመሳሰሉትን ጸሎቶች መጸለይ ተገቢ ነው
Apr 27, 2021#ሰሙነ_ሕማማት ከሰኞ እስከ ቅዳሜ ሰሙነ ሕማማት የጾመ ሁዳዴ የመጨረሻው ሳምንት፤ የጌታችን የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ሕማም የሚታሰብበት፤ ካህናትና ምእመናን በአጸደ ቤተክርስቲያን ተሰብስበው የሕማሙን ነገር የሚያወሳውን ዜማ የሚያዜሙበት፤ ግብረ ሕማማት በመባል የሚታወቀውን መጽፍ የሚያነቡበትና የሚሰሙበት፤ በነግህ፣ በሠልስት፣ በስድስት፣ በተሰዓት [ ዘጠኝ ]ሰዓት፣ በሰርክ [ በዐስራ አንድ ] ሰዓት እየመላለሱ የሚሰግዱበትና የሚጸለዩበት ልዩ ሳምንት ነው ከሆሳዕና ማግስት እስከ ትንሳኤ። በዚህ ሳምንት በተለይ ካህናት ጥቁር ልብስ ይለብሳሉ ምክንያቱም ጌታችን የደረሰበትን መከራና ስቃይ እንዲሁም የሰው ልጅ ፭ ሺ ፭ መቶ ዘመን በጨለማ ግዞት ይኖር እንደነበር ለማዘከርም ጭምር ነው። የጌታችን የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስን መከራና ሕማም በጽኑ እንድናስበው ያስተማሩን ሐዋርያት ናቸው። ለእነርሱም የነገራቸው ደግሞ ራሱ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። ሰሙነ ሕማማት የጌታችንን ሕማማት ከማሰብ ጋር በየዕለቱ በርካታ ድርጊቶች መፈጸማቸውን የምናስታውስበት ሳምንት ነው:: ለመልዕክት 📩 @TikvahOrthodoxbot ለመቀላቀል ...👇 ✦✺ @tikvahorthodox ✺✦ ✦✺ @tikvahorthodox ✺✦
Apr 27, 2021Awo mamateb aychalm metseleyma gd nw gn ye maytselu tselotoch alu lemesale1) mekea mariyam 2)melka Eyesus ...bcha melka melkoch ayetelum
Apr 27, 2021@StGeorge_Gibi_Gubae
Apr 27, 2021ፀሎት በጣም ያስፈልጋል በተረፈ መሳሳም ፣አለማዊና በፌዝ መገሮች መደሰት አይፈቀድም ፆም ያስፈልጋል ከሌላው ጊዜ በተለየ መልኩ
Apr 27, 2021Mamateb ayichalim metseley yichalal gn yemayitseleyim alew inbox me then i will send u yemayiteleyutin ena yemitseleyutin
Apr 27, 2021