እስኪ ኦርቶዶክሶች መልሱልኝ ንስሃ ለመግባት አስቤ ነበር ግን ፈራሁ ። እንደ ማንኛውም ሰው መደበኛ ኃጢያት ሰርቻለው። እና ሴጋ ምን ተብሎ ነው የሚነገረው? ከጋብቻ በፊት ወሲብስ እንደ ኃጢያት ይቆጠራል? እስኪ ትንሽ ማብራሪያ ስጡኝ pros please stay away
Apr 25, 2021ከዚክ ሁሉ አውጥቶ ለንሰሀ ልብህን የመለሰ አምላክ የተመሰገነ ይሁን::ምንም አትፍራ ሴጋን ከራሴ ጋር ወሲብ ፈፅመያለሁ ብለክ ያለውን ነገር ፍርጥርጥ አድርገክ ምንም ሳታስቀር ለካህኑ ንገራቸው ሀፅያት አይደበቅም አሁን ሰሞነ ህማማት ስለሆነ ንሰሀ አይሰጥም ክ ትንሳኤ ቦሀላ ነው.እመብርሀን ከጎንክ ትሁን ለንሰሀ የሚፀፀት ልብ ትስጥህ.ፀሎት አድርግ🙏🙏🙏
Apr 26, 2021