*ሶለን* ማለት ምን ማለት ነዉ? · የኛ Space
Ask Anything Ethiopia
community
Join
Anonymous
#society
*ሶለን* ማለት ምን ማለት ነዉ?
Apr 25, 2021
2 engagements
Anonymous
በራያና አካባቢው የሚከበር የሴቶች በተለይም የልጃገርዶች ክብረ በአል ነው፡፡
Apr 26, 2021
Anonymous
OP
አመሰግናለሁ ቀጥተኛ ትርጉሙስ ምንድን ነዉ?
Apr 26, 2021
Keep scrolling for similar posts
or
Back to Feed
Similar Posts