Anonymous
#health
ሰዎች እባካችሁ መቀመጫዬ ኪንታሮት መጣብኝ መኪና ላይም ቤትም ውስጥ ብዙ እቀመጣለሁ አሁን እያመመኝ ነው ምን ላድርግ
Apr 25, 20216 engagements
ሰዎች እባካችሁ መቀመጫዬ ኪንታሮት መጣብኝ መኪና ላይም ቤትም ውስጥ ብዙ እቀመጣለሁ አሁን እያመመኝ ነው ምን ላድርግ
Apr 25, 2021Hodk bizu gize yidergal meselgn.... selata, gomen, water abza Ena demo see a doctor
Apr 26, 2021Go to the doctor ende! You've got hemorrhoids.
Apr 26, 2021Well, go to hospital where there is a good surgion, since you'll going to have a surgery (hemmorhoidectomy) Eating fiber foods hot bath and others are supportive..
Apr 26, 2021ለጊዜው ለህመሙ በሞቀ ውሃና ጨው ተዘፍዘፍበት ከባሰ በፊንጢጣ የሚወሰድ የህመም ማስታገሻ አለ እሱን ተጠቀም (ፕሪስክሪፕሽን የሚጠይቅ አይመስለኝም) ግ ን የግድ ጤና ጣቢያ መሄድ አለብህ ቅባት እና የከፋ ከሆነ ፕላስቲክ አስገብተው ሊያፈርጡልህ ይችላሉ .
Apr 26, 2021Don't touch it it will get bigger So ask a specialist
Apr 26, 2021Bruh you should go see a doctor immediately this is a very serious case
Apr 26, 2021