Eski Guys let's be Honest.....Amara sw zm belo Sigel aytachu takalachu??? Hul gize ye Oromo( oneg shene or Lela..) SM becha nw yeminesaw....Oneg shene eyetenesa Amahara mgdel... Ena they still call the Amahara #ዘረኛ።
Apr 25, 2021አማራ አይገልም ላልከው ይሄው የደቦ ፍርድ ዋናው ጉዳይ የትኛውም የአንድ ብሄር አካል የሚገል ከሆነ ገዳዩ ብሄሩ ነው ማለት አይደለም። ያንን ብሄር አይወክልም። በሳምሪ ማይካድራ ለይ አማራ ሲሞት የገደለው የሆነ ቡድን ነው እንጂ ትግሬው ህዝብ አይደለም