Guys please help your sis out, we broke up because of my fault and I apologized now nd he accepted it. But I think he don't wanna continue the relationship. Nd he is right because of a Lotta reason. But I'm dying here. I love him betam like betam. So how can I move on.
Apr 25, 2021በነገራችን ለይ እዚ ቻነል ለይ የሚጠየቁ የፍቅር ጥያቄወች አጥጋቢ መልስ ይመለስላቸዋል ብዬ አላስብም። ለእንዲ አይነት ጥያቄወች ዲቴል የሆነ ሃሳብ መናገሩ አስፈላጊ ነው። ምናልባት ከጠየቅሺው ጥያቄ አንፃር ችግሩ የተፈጠረው ከሱ ሳይሆን ካንቺም ሊሆን ይችላል። ራስሽንም መፈተሹ አስፈላጊ ሊሆን ይችላል ። ችግሩ ከሱም ሊሆን ይችላል። አንዳንዴ ወንዶች አፍቅረው ፍቅር ማሳየት ለይ ችግር ይታይባቸዋል። ለምሳሌ የኔ አባት እናቴን ፍቅሩን በመደብደብ ነበር ይገልፅላት የነበረው። ወደመፍትሄ ስገባ ትከክለኛ አጥጋቢ መልስ ላታገኚ ትችያለሽ። ከቻልሽ ሳይኮሎጂስቶች ቴሌግራም ለይ ኮንሰልት የሚሰጡ አሉ ለምሳሌ እነ ዶር እዮብ ስለዚ እነሱን ማማከሩ የተሻለ ነው ብዬ አስባለው
Apr 26, 2021