Anonymous
#politics
ምርጫው ሳይጭበረበር ቢቆጠር ማን የሚያሸንፍ ይመስላችሁአል
Apr 25, 202126 engagements
ምርጫው ሳይጭበረበር ቢቆጠር ማን የሚያሸንፍ ይመስላችሁአል
Apr 25, 2021ብልጥግና sorry i mean ብልግና Ohh shit i just to mean ብልፅግና
Apr 25, 2021Yaw Manchester city nwa mn teyake alew 🏆🏆
Apr 25, 2021Blgna weym ezema😂😂
Apr 25, 2021አቻ ይወጡና በፔናሊቲ🤧
Apr 25, 2021ezema
Apr 25, 2021ምን ጥያቄ አለው የካኦ ጦና ንቦች ነጻ አውጪ❤️
Apr 25, 2021እስኪ አባባ ታምራትን ጠይቀን እንነግርሃለን 🤦🏽♂️... ለካ ከርቸሌ ነው በቃ የለቱ ለት ልመልሰው ይህንን ጥያቄ ምክኛቱም ነግቶ በመሸ ቁጥር የህዝቡ ሃሳብ እንደካልሲና ፓንት ይለዋውጣል 😅
Apr 25, 2021Ministry of peace
Apr 25, 2021Nesanetna ekulnet party
Apr 29, 2021Enja malet enja beqa👤
Apr 28, 2021Ashenafi aynorm
Apr 25, 2021ብልጌ አይሆንም ስለዚህ አብን ነው እመኑኝ ሰዉ መሮታል
Apr 25, 2021ብልጥግና። ምክንያቱም በየገጠሩ ሄደው "ብልጽግናን ያልመረጠ ዳፕ ና ዩሪያ አይሰጠውም" እያሉ እያስፈራሩ ነው። የኛ ገብሬው ደሞ....
Apr 25, 2021ኢ ዜ ማ ❤
Apr 25, 2021Adis lay balderas Amara kelel aben Oromiya degmo prosperity/oneg Leloch keleloch degmo pp ena yezaw kelel partiwoch,yaw slenesu bzum info ylgnm
Apr 25, 2021Obvious... EZEMA(ኢዜማ)
Apr 25, 2021