ፍቅረኛዬ ነዉ በአንድ ሰሞን እሱ በጣም ይንከባከበኝ ነበር። ግን ከመሬት ተነስቶ ስሜት እንደሌለዉ ይነግረኛል በጣም ስሜቴ እየተጎዳ ነዉ text እራሱ አይመልስም በምፈልገዉ ሰዓትና ቦታ አይገኝም ከዛም አልፎ እኔን ላለማግኝት ምክኒያት ይደረድራል በማህልም ተመልሶ ይመጣና ያላንቺ መኖር አልችልም ይላል ምን ላረግ ተስፍ ልቁረጥ ወይስ ልቀጥል
Apr 25, 2021ይሄ አጭበርባሪ አይኖንሽም እህት አለም ከሱ የተሻለ ላንቺ ፈጣሪ ይሰጥሻል ተይው
Apr 25, 2021